ጥሪ ለአማራ ተወላጆች በዲያስፖራ !

  አርቆ አሳቢው የአማራ ህዝብ ሀገር ለመመስረት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ሀገራዊ አንድነትን አንግቦ ከክልሉ ውጪ በመውጣት ሰው የማይኖርበትን ጫካ እየመነጠረ መንገድ እየሰራ ጫካውን ወደ ከተማነት እየቀየረና ለኑሮው የሚያስፈልጉትን ግብአት እያሟላ በሄደበት ስልጣኔን እያስተማረ እዛው ላይ ጎጆውን እየቀለሰ ሀብት ንብረት አፍርቶ ከብሔሩም በላይ ኢትዮጵያዊነቱን አስቀድሞ የሚኖር የሀሳብና የተግባር ባለቤት ነው።   ይሁን እንጂ ዛሬ ላይ አማራው ሊመሰገንና ሊሸለም ሲገባው በተቃራኒው የሞት ፍርድ ተፈርዶበት ለብዙ ዘመናት በግፍ በካራ እንደ በግ ሲታረድ፣ከነ ሂወቱ ገደል ሲሰደድ፣በቁሙ በዕሳት ተለብልቦ ሲቃጠልና …

Source: Link to the Post

Leave a Reply