You are currently viewing ጥሪ አዲስ አበባ ላላችሁ የአማራ ባለሃብቶች  የምትመለከቷቸው አማራዎች ወለጋ ካለው እልቂት ተርፈው አዲስ አበባ አስኮ መናሃሪያ አካባቢ የሚገኝ ወጣት ማዕከል ገብተው የነበረ ቢሆንም  አሁን…

ጥሪ አዲስ አበባ ላላችሁ የአማራ ባለሃብቶች የምትመለከቷቸው አማራዎች ወለጋ ካለው እልቂት ተርፈው አዲስ አበባ አስኮ መናሃሪያ አካባቢ የሚገኝ ወጣት ማዕከል ገብተው የነበረ ቢሆንም አሁን…

ጥሪ አዲስ አበባ ላላችሁ የአማራ ባለሃብቶች የምትመለከቷቸው አማራዎች ወለጋ ካለው እልቂት ተርፈው አዲስ አበባ አስኮ መናሃሪያ አካባቢ የሚገኝ ወጣት ማዕከል ገብተው የነበረ ቢሆንም አሁን ከዛ ውጡ ተብለው ሜዳ ላይ ተበትነዋል። ነዋሪው የእለት ጉርስ ልብስ እና ፍራሽ ባያሳጣቸውም ከብርድ ከፀሃይ እና ከጅብ ሊታደጋቸው አልቻለም እስቲ ይችን ክፉ ቀን የሚያልፉበት መጋዘን እንኳን ተባበሯቸው ! ጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ

Source: Link to the Post

Leave a Reply