“ጥር 23 አይቀርም፤ እንጀባራም እንግዶቿን አዲናስ ብላ ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአገው ሕዝብ የጀግንነት እና የአርበኝነት ምልክት የኾነው 84ተኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ ክብረ በዓል በእንጀባራ ከተማ ጥር 23/2016 ዓ.ም በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ይከበራል። የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) የበዓሉን ታሪካዊ እና ማኀበራዊ ፋይዳ አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዶክተር መንገሻ ፈንታው ዓመታዊው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ማኅበራዊ እሴቱን በጠበቀና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply