ጥቁር ስለለበስኩ ከስራ ተባረርኩ

” ከደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል””የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥቁር ልብስ ለብሳችሁ ቢሮ አትገቡም ለምን ተባልን በሚል ድምፄን በማሰማቴ ከስራና ደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል “Beletu Zeleke Mersha https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02apjckS6txvwWM8Hd2jFRFQ8yNhaWPR9qQYN4sMg95hvbzYtLLz6sKoRULfYqjJntl&id=257133381025542&sfnsn=scwspwa  

Source: Link to the Post

Leave a Reply