“ጥቁር አንበሳ የአየር ትርኢት ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በጋራ ለመሥራት ያላቸውን ጽኑ ፍላጎት በግልጽ ያሳየ ነው” ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቁር አንበሳ የአየር ትርኢት ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት ያላቸውን ጽኑ ፍላጎትና ትብብር በግልጽ ያሳየ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት በቢሾፍቱ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሥነ-ሥርዓቱ የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች አየር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply