“ጥቁር ከሰውነት ያነሰ ነው፣ ሰለዚህም ሀገር መምራት አይችልም የሚለውን አስተሳሰብ የቀበረው ዓድዋ ነው” የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ፡፡

“ጥቁር ከሰውነት ያነሰ ነው፣ ሰለዚህም ሀገር መምራት አይችልም የሚለውን አስተሳሰብ የቀበረው ዓድዋ ነው” የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ፡፡ ኮምቦልቻ :የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በድምቀት ተከብሯል፡፡ በኮምቦልቻ ከተማ በተከበረው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል የአባቶችን አኩሪ ገድል ለመዘከር ወጣቶች በባዶ እግራቸው የእግር ጉዞ አካሂደዋል፡፡ በጉዞውም አባት አርበኞችን ጨምሮ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply