ጥቃቱ ያነጣጠረው በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ ነው – ኢሰመኮ

ከሰኔ 22/ 2012 የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ተከስተዋል። 123 ሰዎች ህይወት ጠፍቷል፣ በሽዎች ተፈናቅለዋል። 35 ሰዎች የተገደሉት በሁከቱ ላይ በተሳተፉ ሰዎች ነው የተገደሉት ሲል ኮሚሽኑ አስታውቋል። አጥቂዎች ሰዎች እና ቡድኖች የሰዎችን ቤት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply