“ጥቅምት 24 በሰሜን እዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ጠንካራ መከላከያ ሠራዊት ለመገንባት ምክንያት ኾኗል” የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ኮሌኔል ጌትነት አዳነ

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የጥቅምት 24 ጥቃትን ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ጥቅምት ሃያ አራት አሸባሪው እና ጡት ነካሹ ወያኔ ሀገር የማፍረስ ተግባሩን ለመፈጸም በጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የፈጸመበት ዕለት በመሆኑ በታሪክ ሲታሰብ ይኖራል። ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ኢትዮጵያ የተወጋችበት፣ ጥቁር ማቅ የለበሰችበት ዕለት ነው። አሸባሪው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply