ጥቆማ !የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤት ከትናንት ሌሊት ጀምሮ ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች ውጤት እየተመለከቱ ይገኛል።ይህን ተከትሎ የማለፊያ ነጥብ እንደተቆረጠ ተደርጎ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/mswPuCsFjprdjngDfKhvV_kbitzb2uobyKEJobmXoypORZYy7m2fDo0ATRi5ogZQcNNWHx535uUg0aT_wLpmGgtdQy_w-0ApwzSNxIBjf5AQIM2CYPSujU-UnzYzEa_3T0RDI04gIJC71yRCS4TqvbWpID3wuUOcD1fJYEMn4xwnnm3AHgwAv2U1Dtib_eXMhkZY7j64RRk1Tn51RdrFAMCJsZ5kK2KibbIwU6rgF5jqOmetL16Ct3QU4tYvLXTS9o6H4kxCibjWzag1oC70Z4GSn5DrBtg-edHmrXRd08b6Ttf55Eh-C6yZ_fyH39AXyziF6x3yJsTFmbN62Xxh_w.jpg

ጥቆማ !

የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤት ከትናንት ሌሊት ጀምሮ ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች ውጤት እየተመለከቱ ይገኛል።

ይህን ተከትሎ የማለፊያ ነጥብ እንደተቆረጠ ተደርጎ በማህበራዊ ትስስር ገጾች እየተለቀቁ ያሉ መረጃዎች ሀሰተኛ መሆናቸውም ተነግሯል፤ ከአሳሳች መረጃዎች ተጠንቀቁ ተብሏል።

ተማሪዎችም ውጤታቸውን ከታች ባሉት አማራጮች ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል ።

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot

Source: Link to the Post

Leave a Reply