
#ጥብቅ መረጃ‼ 👉ኦህዴድ መራሹ ስርዓት ከህወሓት ጋር በጥምር በበርተክላይና አላማጣ አካባቢዎች ጦርነት ከፈተ‼ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የፕሪቶሪያውን ሥምምነት ተግባራዊ ለማድረግ የአብይ አህመድ አስተዳደር በበርተክላይና አላማጣ አካባቢ የምሥራቅ አማራ ፋኖን ቀለበት ውሥጥ ለማስገባት ከመከላከያ ጋር በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ እያካሔዱ ነው::በጣም ከፍተኛ የሆነ ኦራን መኪና ታንክ ዙ 23 ወደ ሥፍራው እየተጋዘ ነው። 👉ህወሓት በበር ተክላይ ከሳምንት በፊት መታየቷን የሠማው #የምሥራቅ አማራ ፋኖ በቆረጣ ውጊያ የማጥቃት ዘመቻ ማካሔዱን ተከትሎ የአብይ ቅጥረኛ ቡድን ከትናንት 10 ሰአት ጀምሮ በጣም ከባድ የተደራጀ ውጊያ እየተካሔደ ነው። ይህንን ተከትሎ የቆቦ የአላማጣ ማህበረሰብ ጭንቀት ውሥጥ ገብቷል። የውጊያ አይነት የተደበላለቀ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለማጥቃትም አስቸጋሪ መሆኑን አንድ ስሙን ለመጥቀሥ ያልፈለገ የቆቦ ነዎሪ ለአማራ ድምፅ ተናግሯል ። 👉በበርተክላይ አካባቢ የወያኔ አመራሮች ጦሩን እየመሩ ከመጡ በሗላ አሁን ላይ በመካናይዝድ የታገዘውን የመከላከያ ባንዳ ቡድን እየመሩ ፋኖን ለመወጋት መቀላቀላቸውን ተደርሶባቸዋል። 👉አማራን ለመውጋት የተነሳው የፌደራል መንግሥት ግልፅ የሆ ጦርነት አማራው ላይ ስለገጠመ በሁሉም አካባቢ እያላቹህ #የተደራጃቹህ የፋኖ ሻለቃዎች ወሳኝ ወሳኝ በሮችን በመያዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በአማራው ላይ የተከፈተውን ጦርነት በአሸናፊነት ልንቋጨት የመናበብ ስራ እንስራ ሲሉ የአማራ ወጣቶች ማህበር እና ሌሎች ስለ አማራ የሚመለከታቸው የሲቪክ ማህበራት አሳስበዋል። 👉የአማራ ህዝብ ለማንነትህና ለልጆችህ ደጀን በመሆን የወረረህን ሀይል ተፈጥሯዊ መብትህን በመከላከል ነፃነትህን አውጅ። ለዛሬ ያልሆነ ትጥቅና ወኔ ለመቼ ይሆናል ። 💪ድል ለምስራቅ አማራ ፈኖ 💪ድል ለአማራ ህዝባዊ ግንባር “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post