#ጥንቃቄ በባህር ዳር ከተማ ዛሬ ጥቅምት 26 /2013 ዓም ከቀኑ አስር ሰዓት በኋላ ከህወሃት ተልዕኮ የተቀበለ ሰላይ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰማ፡፡           አሻራ ሚዲያ        ጥ…

#ጥንቃቄ በባህር ዳር ከተማ ዛሬ ጥቅምት 26 /2013 ዓም ከቀኑ አስር ሰዓት በኋላ ከህወሃት ተልዕኮ የተቀበለ ሰላይ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰማ፡፡ አሻራ ሚዲያ ጥ…

#ጥንቃቄ በባህር ዳር ከተማ ዛሬ ጥቅምት 26 /2013 ዓም ከቀኑ አስር ሰዓት በኋላ ከህወሃት ተልዕኮ የተቀበለ ሰላይ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰማ፡፡ አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም ባህር ዳር ዛሬ በባህር ዳር ከተማ በስለላ ላይ እያለ በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ የኔ ቢጤ በመምሰል ባህር ዳር ከተማ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ እንደሆነ ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡ ዛሬ በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ እንደተናገረው ከህወሃት የስለላ ተልዕኮ የተቀበሉ በርካታ ግለሰቦች በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እንዲገኙ አረጋግጧል፡፡ በመሆኑም አሁን ላይ የህወሃት ሰላዮች በሀገሪቱ በሁሉም አካባቢዎች ተሰራጭተው እንደሚገኙ ስለሚታመን ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባው ማሳሰቢያ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ዘጋቢ ፡- ማርሸት ጽሀው

Source: Link to the Post

Leave a Reply