ጦም የሚያድር መሬትም፤ ሰውም የለም

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሁለተኛው ዙር መስኖ አፈጻጸም 50 በመቶ ደርሷል፡፡ በ2016 ዓ.ም 110 ሺህ 690 ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዷል፡፡ አስካሁንም 55 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል፡፡ በሥራው ላይ 159 ሺህ አርሶ አደሮች ተሳትፈዋል፡፡ አርሶ አደር ሻረው በላይ ይባላሉ፡፡ በሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ የኩድሚ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ የቆጋ የመስኖ ግድብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply