“ጦርነትን የመሥራት ችሎታው ካለን፤ ሰላምንም የመሥራት ችሎታው አለን” ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በብዙ ችግር ውስጥ ላለፈች፣ እያለፈች ላለች፣ ብዙ ፍላጎቶች እና ምኞቶች ላሉባት ሀገር ተስፋ የሚኾን፣ የአንድነት መሠረቷን የሚያጸና፣ እሴቶቿን የሚጠብቅ፣ ያቆሟትን ጠንካራ ምሰሶዎች የሚያበረታ ዘላቂ መሠረት ያስፈልጋታል፡፡ ኢትዮጵያ የልጆቿን መግባባት እና መስማማትም አብዝታ ትሻለች፡፡ የልጆቿ መግባባት እና መስማማት በታሪኳ ውስጥ ጉልህ አሻራዎችን እንድታስቀምጥ አድርጓታልና፡፡ ኢትዮጵያ የውስጥ እና የውጭ ፈተናዎች ሲበዙባት የኖረች፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply