You are currently viewing “ጦርነት የለም፤ ህወሓት ጦርነት ለማድረግ የሚያስችል ወታደራዊ ቁመና የለውም” አቶ ዛዲግ አብርሃ – BBC News አማርኛ

“ጦርነት የለም፤ ህወሓት ጦርነት ለማድረግ የሚያስችል ወታደራዊ ቁመና የለውም” አቶ ዛዲግ አብርሃ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/16FE2/production/_115787149_whatsappimage2020-12-03at16.33.08.jpg

የዲሞክራሲ ግንባታ ሚንሰትሩ አቶ ዛዲግ አብርሃ በትግራይ ክልል የነበረው ጦርነት መገባደዱን እና ቀሪው እርምጃ የህወሓት አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋል እንደሆነ ገለጹ። “ጦርነት የሚባል ነገር የለም። አሁን ጥቂት የሚባሉ የአሸባሪ ቡድን አባላትን እየተከታተሉ መያዝ ነው የቀረው” ሲሉ ለቢቢሲ ገልጸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply