You are currently viewing ጫማ የመሥራት ጥበብን ከኢንተርኔት ተምሮ ዘመናዊ ጫማዎችን የሚሠራው ኢትዮጵያዊ ወጣት – BBC News አማርኛ

ጫማ የመሥራት ጥበብን ከኢንተርኔት ተምሮ ዘመናዊ ጫማዎችን የሚሠራው ኢትዮጵያዊ ወጣት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/7d83/live/97cfa770-61d9-11ee-8c41-6b45927f204c.jpg

ለጫማ ሥራ ሙያ የተለየ ፍቅር ያለው ፍራኦል፣ ሥልጠናም ሆነ ጫማ ከሚሠሩ ባለሙያዎች ልምድን አላገኘም። በራሱ ጥረት በተለይም ኢንተርኔትን በመጠቀም ሙያውን በመማር የተለያዩ አይነት ጫማዎችን ይሠራል። በአሁኑ ወቅት የሚሠራቸው ጫማዎች ተፈላጊነት እየጨመረ በመምጣቱ ለሌሎችም የሥራ ዕድል የመፍጠር ፍላጎት አለው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply