ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጮቄ ማኅበረሰብ ጥብቅ ስፍራ በምሥራቅ እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች መካከል ስድስት ወረዳዎችን እና 22 ቀበሌዎችን አካልሎ አርፏል። የጥብቅ ስፍራው አብዛኛው አካል ግን በምሥራቅ ጎጃሙ ስናን ወረዳ ላይ ያረፈ ነው። ጮቄ ተራራ 4 ሺህ 100 ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኝ የውኃ ቋት ነው። የጮቄ ማኅበረሰብ ጥብቅ ስፍራ ጽሕፈት ቤት መረጃ […]
Source: Link to the Post