ጮቄ ተራራ እና የአለም ድንቅ የቱሪዝም መንደር! ታሕሳስ 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር ጮቄ ተራራ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ ከ…

ጮቄ ተራራ እና የአለም ድንቅ የቱሪዝም መንደር! ታሕሳስ 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር ጮቄ ተራራ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ ከባህር ጠለል በላይ 4 ሺ 100 ከፍታ ያለው በመሆኑ የጎጃም ጣራ በመባል ይታወቃል። የጮቄ ሰንሰለታማ ተራራ ከ270 በላይ ምንጮችና ከ50 በላይ ለሚሆኑ ወንዞች መፍለቂያ ለአባይ ወንዝ ገባር መሆኑ ይነገርለታል። ይህን ተራራማ አካባቢውን የዓለም የቱሪዝም ድርጅት በስፔን ማድሪድ ባወጣው መግለጫ፣ ከዓለም “ምርጥ የቱሪዝም መንደሮች” አንዱ አድርጎ መርጦታል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply