“ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” ንቅናቄ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች እንደሚከበር የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን “ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” ንቅናቄ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ይከበራል ብለዋል። ጳጉሜን ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ዓመት መሸጋገሪያ ድልድይ ተደርጎ እንደሚወሰድ አንስተዋል። በጳጉሜን ስድስቱ ቀናት ክልሉ ካለበት ችግር እንዲወጣ የምንሠራበት፣ ወደልማትና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎቻችን የምንገባበት፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply