ጳጉሜ 3 ቀን 2014 ዓ.ም የሩፋኤልን በዓል ለማክበር አባይ ወንዝ ሂደው ሲጠመቁ የአባይ ወንዝ የወሰዳቸውን የመርጦ ለማርያም ልጆች ለማስታወስ ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2015 ዓ.ም መርጦ…

ጳጉሜ 3 ቀን 2014 ዓ.ም የሩፋኤልን በዓል ለማክበር አባይ ወንዝ ሂደው ሲጠመቁ የአባይ ወንዝ የወሰዳቸውን የመርጦ ለማርያም ልጆች ለማስታወስ ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2015 ዓ.ም መርጦ ለማርያም ከተማ ውስጥ የሻማ ማብራት ስነ ስርአት እየተካሄደ ነው ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply