ጸሎተ ሐሙስ እና ጉልባን!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጸሎተ ሐሙስ በቤት ውስጥ ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል ጉልባን ማዘጋጀት አንዱ ነው፡ጉልባን ከባቄላ ክክ እና ስንዴ ወይንም የባቄላ ክክ እና የተፈተገ ገብስ ተቀላቅሎ የሚዘጋጅ በዕለቱ ለምግብነት የሚውል ንፍሮ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በባሕር ዳር ሀገረ ሥብከት ደብረ ምህረት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርቲያን የስብከተ ወንጌል መምህር በትረወንጌል ካሳ እንዳሉት እስራኤላውያን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply