“ጽኑ ሀገር፤ ጀግና ወታደር”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከጸኑት የጸናች፣ በጠላት ያልተደፈረች፣ ጠላቶቿን ሁሉ ድል የመታች፣ የገፏትን ሁሉ የጠላች፣ ጦር የመዘዙባትን፣ ጎራዴ የሳሉባትን ሁሉ ያንበረከከች፣ በልጆቿ ጀግንነት ለዘመናት በድል የተሞሸረች፣ በአሸናፊነት የተከበረች፣ በድል አድራጊነት የተረማመደች፣ በጠላቶቿ ፊት ግርማና ሞገስን ያገኘች፣ በወዳጆቿ የተወደደች፣ መመኪያና መኩሪያ የኾነች ጹኑ ሀገር። ለግጭት የሰለሏት ያውቋታል፣ ጦር ያዘመቱባትን ድል አድርጋቸዋለች እና ይረዷታል። ሲገፏት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply