“ጽናት የወለደው ውጤት…”

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትዕግስት ዋለ በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ ነዋሪ ናት። ከ2009 ዓ.ም በፊት ሥራ እየፈለገች ከወላጆቿ ጋር ትኖር ነበር። ሠርቶ በማደር ፈንታ የቤተሰብ ሌላ ጫና ኾኛለሁ ብላ ስለምታስብም ትጨነቅ ነበር። የመንግሥት ሥራ ለመቀጠርም የተለያዩ የሥራ አማራጮችን ስትሞክር ቆይታ በ2009 ዓ.ም ከሌሎች አራት ወጣቶች ጋር በኢንተርፕራይዝ ተደራጅታ ወደ ዶሮ እርባታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply