“ጽንፈኛው የሕዝብ ጥያቄ ይዣለሁ የሚለው በሕዝብ ጉያ ለመደበቅ የሚጠቀምበት ስልት ነው” ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎጃም ኮማንድፖስት ከፍተኛ አመራሮች ከፍኖተ ሰላም ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የጎጃም ኮማንድፖስት ሠብሣቢ እና የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሠማ ትምህርት ቤት ላይ ቦምብ ወርውሮ ሕጻናትን የሚጨርስ፣ ድልድይ የሚያፈርስ፣ የአርሶ አደሩን በሬ የሚያርድ፣ የሕዝብ ገንዘብ እና ንብረት የሚዘርፍ ቡድን ለሕዝብ ሊያዝን አይችልም ብለዋል፡፡ የሕዝብን ጥያቄም ለመደበቂያነት እየተጠቀመበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply