ጽንፈኛ ቡድኑ ሰላማዊ ሕዝብን ሲገድል፣ ገንዘብ እና ንብረት ሲዘርፍ እንደነበር የተማረኩ የጽንፈኛው ቡድን አባላት ተናገሩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎጃም ኮማንድፖስት ትናንት በምዕራብ ጎጃም ዞን ቁጭ አካባቢ ባደረገው ሰላምን የማስከበር ሥራ ከተማረኩት የጽንፈኛው አባላት መካከል የሕዝብዓለም አባዋ እና ቴዲ መኩሪያው ይገኙበታል፡፡ ምርኮኞቹ ከጽንፈኛው ጋር ከተቀላቀሉበት ጊዜ አንስቶ የማገት፣ የመግደል እና ተቋም የማፈራረስ ተግባር ላይ ሲሳተፉ ቆይተዋል። ምርኮኛ የሕዝብዓለም አባዋ በዋድ፣ በቁጭ እና በሌሎች ቦታዎች ላይ ከጽንፈኛው ጋር ተሰልፎ ጥቃት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply