“ጽንፈኛ ኃይሎች ከአንድነታችን ለመነጠል የሚያደርጉት ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ተቀባይነት የለውም” የደጀን ወረዳ የየትኖራ ቀበሌ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት አሥተባባሪ እና የኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል አዘዘው መኮንን ከደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር በሠላም እና ፀጥታ ዙሪያ እንዲሁም የአከባቢውን ደኅንነት ከማረጋገጥ አንፃር ውይይት አድርገዋል ። በውይይቱ ወቅት ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት ፀረ ሰላም ኃይሎች በሚነዙት ሽብር ከአንድነታችን በመነጠል ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ተቀባይነት እንደሌለው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply