“ጽንፈኝነትን በቁርጠኝነት ተዋግቶ በማስወገድ ገዥ እና የጋራ ትርክትን ለመትከል እልህ አስጨራሽ ትግል እያደረግን ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ መልእክት ክልላዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በኮንፈረንሱ መክፈቻ ላይ ባለፉት ሁለት ተኩል ዓመታት የተሠሩ ሥራዎችን ጠቅሰው በተለይም ባለፉት ወራት በክልሉ የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ አንስተው በዚህም ሕዝቡ መጎዳቱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply