“ጽንፈኝነት የሰው ልጆች ጸር ነው” በሚል መሪ ቃል በሰበታ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው

ዕረቡ ሚያዚያ 26 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) “ጽንፈኝነት የሰው ልጆች ጸር ነው” በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ አገራዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት በሰበታ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ ከ1ሺህ 300 የሚበልጡ የከተማዋ ወጣቶች፣ ምሁራን እና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ተሳትፈውበታል። የሰበታ…

The post “ጽንፈኝነት የሰው ልጆች ጸር ነው” በሚል መሪ ቃል በሰበታ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply