“ጽዱና ውብ፤ ዘመናዊ የፍሳሽ እና የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓትን መዘርጋት ለነገ የማይባል ሥራ ነው” የደሴ ከተማ አሥተዳደር

ደሴ፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር ብክለትን ለመቀነስ እና ለማስወገድ “ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ መልዕክት የተዘጋጀ የንቅናቄ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ “ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” የስድስት ወራት የአካባቢ ጥበቃ የንቅናቄ ዘመቻ ማስጀመሪያ ጹሑፍ ቀርቦ ምክክር ተደርጎበታል። የአካባቢ ብክለትን በመከላከል ውብ ጽዱና ተስማሚ ደሴን በመፍጠሩ ሂደት የማኅበረሰቡ ተሳትፎ ሚናው ከፍተኛ መኾኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply