“ጽዱ አካባቢ እና ጽዱ የጤና ተቋማት ለመፍጠር ማኅበረሰቡን በማሳተፍ ተግባራዊ ማድረግ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ “ጽዱ ኢትዮጵያ፣ ጽዱ የጤና ተቋም” በሚል መሪ መልዕክት ጽዱ አካባቢና ጽዱ የጤና ተቋማት የመፍጠሪያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ፈለገ-ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አካሄዷል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች እና አጋር አካላት ተገኝተዋል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply