ጾታዊ ጥቃትን በመከላከል እና በሰብዓዊ ድጋፎች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ከአውሮፓ ህብረት ልኡካን ጋር ተካሄደ

ዕረቡ ግንቦት 10 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ ጾታዊ ጥቃትን ለመከላከልና በሰብዓዊ ድጋፎች ዙሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት ከአውሮፓ ህብረት ልኡካን ጋር መካሄዱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በውይይቱም በአፋርና በአማራ ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት ጾታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች ለመደገፍ የተከናወኑ ሥራዎችን…

The post ጾታዊ ጥቃትን በመከላከል እና በሰብዓዊ ድጋፎች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ከአውሮፓ ህብረት ልኡካን ጋር ተካሄደ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply