ፀሐይ ሽፈራው ከ50 ምርጥ የአፍሪካ የባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች አንዱ ሆነው ተመረጡ

የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጸሐይ ሽፈራው ከ50 ምርጥ የአፍሪካ ባንኮች ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች አንዱ ሆነው ተመረጡ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የአመራር ኩባንያ የሆነው “Reputation Poll International” በዚህ ዓመት ሰዎችን በማገናኘት ፣ ንግዶችን በማገናኘት እና በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በኢኮኖሚው ላይ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply