“ፀሐይ” ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰራችው ብቸኛዋ አይሮፕላን የት ናት?

https://gdb.voanews.com/0C7DD9F1-6159-496B-9871-1C884A1232EE_cx0_cy5_cw0_w800_h450.jpg

በኢትዮጵያ የአገር ውስጥ ቋንቋ በወጉ ያልተጻፈው፣ ከ1921-28 ያለው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ታሪክ ላይ የሚያተኩር “ፀሐይ፡- የኢትዮጵያ አቪዬሽን አጀማመር” የተሰኘ መፅሃፍ በካፒቴን ዘላለም አንዳርጌ ተፅፎ ገበያ ላይ ውሏል። መፅሃፉ በዋናነት “ፀሐይ” የተባለች እና በ1928 ኢትዮጵያ ውስጥ ተሠርታ አገልግሎት ከመስጠቷ በፊት በኢጣሊያ ወረራ ምክንያት ወደ ሮም የተወሰደች አውሮፕላን የሚያስተዋውቅ ሲሆን አሁን የት እና በምን ሁኔታ እንዳለችም በዝርዝር ይተርካል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply