“ፅንፈኝነት ብሔር የለሽ የቅን ልቦች ሰባሪ ነው”

የሕዝባችንን ኑሮ ለመቀየርና ሰላምን ለማስፈን ሌት ተቀን ያለ እረፍት እየሠሩ የነበሩት ጀግና ታታሪ ወንድማችን አቶ አህመድ አሊ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ በከሚሴ ከተማ ከሚገኘው መስጅድ ጁምአ ሶላት ሰግደው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የሠላም እና የአንድነት ፀር በሆኑ ፅንፈኞች በተተኮሰባቸው ጥይት በ39 ዓመታቸው መስዋዕት ሆነዋል፡፡ አቶ አህመድ አሊ ፅንፈኝነትን አምረው የሚታገሉ፣ በተሰማሩበት ሁሉ የሕዝብን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply