“ፅዮን ኾይ ተናፍቀሻልʺ

ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺ የማትጠልቅ ጀንበር የወጣችብሽ፣ ከጀንበር የበለጠ ብርሃን ያለሽ፣ ስምሽ ከአጽናፍ ዓለም እስከ አጽናፍ ዓለም የሚጠራልሽ፣ የክብርሽ ነገር የሚነገርልሽ፣ አንቺ የዓለም ዓይኖች ሁሉ የሚፈልጉሽ፣ አንቺ እግሮች ሁሉ የሚከተሉሽ፣ ጀሮዎች ሁሉ ስለ አንቺ ለመስማት የሚያዘነብሉልሽ፣ ዓለማት ሁሉ የሚጠብቁሽ ፅዮን ኾይ ተናፍቀሻል። ጠቢቡ ሰሎሞን ባጣሽ ጊዜ አብዝቶ ያለቀሰልሽ፣ አቤ ምልክ በያዘሽ ጊዜ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply