ፅዱ፣ ውብ እና ለነዋሪዎች ተስማሚ ከተሞችን ለመፍጠር ኅብረተሰቡ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ ሥርዓትን ማዘመን እንደሚገባው ተገለጸ።

እንጅባራ: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢ እና ደን ጥበቃ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የእንጅባራ ከተማን ጽዱ ለማድረግ በቀጣይ ስድስት ወራት በሚተገበሩ ሥራዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል። በምክክር መድረኩ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪና የከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ ኀላፊ አይተነው ታዴ ከተማን በፕላን ለመምራት፣ መሬትን በአግባቡ ለማሥተዳደር፣ ተወዳዳሪ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለመገንባት ፅዳት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply