ፆሎተ ፍትሃት (አሻራ ታህሳስ 27፣ 2013ዓ.ም) የጓንጓ ወረዳ ካህናት በመተከል ያለምንም ሀይማኖታዊ ስራዓት በዶዘር ተቆፍሮ ለተቀበሩ ንፁሃን ፆሎተ -ፍትሃት አድርገውላቸዋል፡፡ የጓንጓ…

ፆሎተ ፍትሃት (አሻራ ታህሳስ 27፣ 2013ዓ.ም) የጓንጓ ወረዳ ካህናት በመተከል ያለምንም ሀይማኖታዊ ስራዓት በዶዘር ተቆፍሮ ለተቀበሩ ንፁሃን ፆሎተ -ፍትሃት አድርገውላቸዋል፡፡ የጓንጓ ወረዳ እንዳስነበበው ፆሎቱ ፍትሃቱ የተደረገው ዛሬ ነው፡፡… 227 ንፁሃን በአንድ ሲቀበሩ 170ሺ ሰዎች ደግሞ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ተፈናቅለዋል፡፡ መተከል ዳንጉር አካባቢ አሁንም ስጋት አለ፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply