ፈለገ ገዮን!! ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) ፈለገ ግዮን ከአባይ ጭስ ገመገሙ ላይ እንገኛለን። ከጀርባችን የጭስ ዓባይ ጀግኖችን ደጀን አድርገን በጠዋት ጭስ አባይ በግርማ ሞገስ…

ፈለገ ገዮን!! ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) ፈለገ ግዮን ከአባይ ጭስ ገመገሙ ላይ እንገኛለን። ከጀርባችን የጭስ ዓባይ ጀግኖችን ደጀን አድርገን በጠዋት ጭስ አባይ በግርማ ሞገስ ተከስተናል። በዚህ ዕለት ወደ ዓባይ ገመገሙ ያልወረደ የለም። … ምን አይነት ተፈጥሮ ነው!!📌 በርካታ አርቲስቶች ተገኝተዋል።የአብክመ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አቶ ጣሂር መሀመድ ፣ የባሕርዳር ከተማ ም/ከንቲባ ዶ/ር ድረስ ሳሕሉ፣ ክርስትያን ታደለ፣ ዳኜ ዋለ ፣ ሰለሞን ደምሌ ፣ ዋኜው አሸናፊ እና የባህር ዳር ድንቅ አዝማሪዎች ከጀርባቸው ጭስ አባይ በፈረሱ እየጋለበ በተሰናዳው መድረክ ኧረ ጃሎ ፣ ኧረ ጀግኔው፣ …እያሉ የሚሰማ የውስጥ መንቦግቦግ የሚገለጽ አይደለም። ኧረ ፋኖ፣ ኧረ አገሬ…. © ግርማው አሸብር ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply