ፈረስ ቤትን ለመቆጣጠር የመጣው የጽንፈኛ ኃይል መመታቱን የጎጃም ኮማንድፖስት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎጃም ኮማንድፖስት ሥር የሚገኘው ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል አበበ አደመ ፈረስ ቤትን ለመቆጣጠር በቅዥት አቅዶ የመጣው ጽንፈኛ ኃይል ተቀጥቅጦ ከመሞት እና ከመቁሰል የተረፈው ተንጠባጥቦ መፈርጠጡን ገልጸዋል። በዚህ ውጊያ ሦስት የጽንፈኛው አመራሮችን ጨምሮ 64 ሲደመሰሱ፤ 47 ቆስለዋል። ኮሎኔል አበበ እንዳሉት ፈረስ ቤትን ለመያዝ ጽንፈኛው ያለችውን ኃይል ከመራዊ፣ ከቋሪት፣ ከአዴት፣ ከሰከላ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply