ፈረንሳዊው ሂዩግ ፎንቴን ;-“ኢትዮጵያ በአፄ ምኒልክ ዘመን” በሚል ርዕስ በአማርኛ ፣ በፈረንሳይኛና ፡ በእንግሊዝኛ ግዙፍ መፅሃፍ አሳትሞ ለዓለም ሁሉ የምኒልክን ታላቅነት ምስክርነቱን ገል…

ፈረንሳዊው ሂዩግ ፎንቴን ;-“ኢትዮጵያ በአፄ ምኒልክ ዘመን” በሚል ርዕስ በአማርኛ ፣ በፈረንሳይኛና ፡ በእንግሊዝኛ ግዙፍ መፅሃፍ አሳትሞ ለዓለም ሁሉ የምኒልክን ታላቅነት ምስክርነቱን ገልጿል። የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የመፅሃፉ ዝግጅት 15 ዓመታት የፈጀ ሲሆን እስከዛሬ አብዛኛው ዓለም ያላያቸውን የፎቶ ስብስቦች የያዘ ነው።1200 ገፅ ያለው ሲሆን በከፍተኛ ጥራት ስዊዘርላንድ የታተመ እና ዋጋው 4500 ብር ገደማ ነው።ኢትዮጵያ ጥቂቱ የህትመት ፍሬ ደርሷታል።በቀጣይ በተለያዩ ቋንቋዎች ታትሞ ለዓለም ይሰራጫል። ምኒልክ የዓለም ጭቁን ህዝቦችን የነፃነት ቀንዲል ያሳየ ታላቅ ንጉስ ነው!! © Wendwesen Kebede Bedhane “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply