ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ ከእስር ተለቆ ወደ አገሩ ተመለሰ፡፡

በአዲስ አበባ ለአንድ ሣምንት በእስር ላይ የቆየው ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ፣ በትናትናው እለት ከእስር መለቀቁን የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሲፒጄ አስታወቀ።

አፍሪካ ኢንተለጀንስ ለተሰኘ ተቃማጭነቱ በፈረንሳይ የሆነ የዜና ድረ ገጽ ዘጋቢ የሆነው ጋሊንዶ ከእስር እንደተለቀቀ፣ ወዲያው ወደ ፈረንሳይ መመለሱንም የመብት ድርጅቱ ጨምሮ ገልጿል።

የካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply