ፈረንሳይ በዩክሬይን እያደረገችው ያለው ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሌላ ዓለም አቀፍ ግጭት ሊቀሰቅስ እንደሚችል የሩስያው ፕረዚደንት ቭላድሚር ፑቲን አስጠነቀቁ።ፑቲን በመግለጫቸው የፈረንሳይ ቅጥር…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/oUH7ay655qkLiZJ5sqwM85dMUxTciNcV9hAX8Jr3usdGxk3wyAageoL_DvU7ceZ_kiIkjRvbUPfMeC47BMJWDbG3u4GR1A5fhbak-SinZMnPZo5HFAzEgJ0KMy2sjqr8vYOij9s8_ms7ik8jMzSZaFxklTTcb5ErmfDQNHhEW2QlVDJitIEwlo3dJDuMelrEZ0ggn7Z4QSZkcOLowsYKZmTxaFSZCs4-jXGcaGR65SF2AJnUqBisxz4VEET3wKMjeMxAnoV8cDn2J8oHe2sIdLZdy-KvQ3POxSqvGIEWp-whYwhqUup3ODmW1mst5vidH9Bx__i-0FDn6rQgiWpqmw.jpg

ፈረንሳይ በዩክሬይን እያደረገችው ያለው ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሌላ ዓለም አቀፍ ግጭት ሊቀሰቅስ እንደሚችል የሩስያው ፕረዚደንት ቭላድሚር ፑቲን አስጠነቀቁ።

ፑቲን በመግለጫቸው የፈረንሳይ ቅጥር ነብሰገዳዮች ለረዥም ጊዚያት በዩክሬይን ተሰማርተው ይገኛሉ ብለዋል።

ይህ ደግሞ ሌላ ዓለም አቀፋዊ ግጭት ሊቀሰቅስ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል ፕረዚደንቱ። 

ፈረንሳይ በበኩሏ በዩክሬይን ያሰማራችው ምንም አይነት ቅጥር ነብሰ ገዳይ እንደሌለ አስተባብላለች ሲል የዘገበው ሮይተርስ ነው።

ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ .ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply