“ፈተናን ወደ ዕድል የሚቀይሩ ነገን የተሻለ ለማድረግ የሚሠሩ ሴት መሪዎችን ማፍራት  ያስፈልጋል” አቶ መለሰ ዓለሙ

👉የብልፅግና ሴቶች ሊግ የአሰልጣኞች ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሔደ ነው። አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በስልጠና መግቢያ ላይ ሃሳብ የሠጡት የብልፅግና የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የሲቪክ ባሕል ግንባታ ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ  ወደ አሰብነው ብልፅግና ለመጓዝ በትጋት እየሠራን መጓዝ ይጠበቅብናል ብለዋል። በዚህ ትጋት ውስጥ ደግሞ መሪ መቅረፅ ፣ ማሳደግ እና ዕድል መሥጠት ተገቢ ነው ብለዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply