“ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ፤ ሕዝባችንን እናሻግር ” በሚል መሪ ሃሳብ በደሴ ከተማ የአመራሮች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ደሴ ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን እና የደሴ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ” ፈተናወችን ወደ ዕድል በመቀየር ፤ ሕዝባችንን እናሻግር ” በሚል መሪ ሀሳብ በወቅታዊ ጉዳዮች እና የቀጣይ መፍትሄ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ኮንፍረንስ በደሴ ከተማ መካሄድ ጀምራል። የፕሮግራሙ መክፈቻ የተጀመረው በቅርቡ ህይወታቸውን ላጡት ለአቶ ግርማ የሽጥላ የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት በማድረግና የጎህ ቃል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply