ደብረ ብርሃን: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት አራተኛ ዙር 10ኛ ዓመት 39ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ተካሄዷል። የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባዔ መንግሥቱ ቤተ ፤ ምክር ቤቱ በሕግ የተሰጠውን ኃላፊነት በመወጣት ረገድ ሥራዎችን ሲሠራ እንደነበር አንስተዋል። ኾኖም ከሕዝቡ የሚነሱ የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች በመገፋፋት እና ምክንያቶችን በመደርደር ሳይመለሱ ቆይተዋል ብለዋል። […]
Source: Link to the Post