ፊል ፎደን እና  ኮል ፓልመር የአመቱ ምርጥ ተጨዋቾቸ ተባሉ ።በነገው ዕለት ፍፃሜውን የሚያገኘው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/n5M1hnYvVBTc5MgyK2DVqjL9uyixBXIUdzkvWa5n9Tcosqo9HAysiXeZhJEYIZhWmUpEufh_V5M4Sjk4bcX2iEugxMGDx6XgAFOjRaBSE7Cawh3b-1GfBFN2cXtFeuwVSpF1REJ5TLB1vWEzRvYaBaBVDstcDQz0Z6mpyCcKKdoI7YKwBFYNuGNyTNY2pvkNTgoaA1xeri7Y6yeBSTpLXHFun1IwnNyYZZvFXVO4OiY5sL37mmXt0HtEOdcQdAuhOeuSOY0RqpGExdAwd_wOrHQt9AHS8fiYy14qDmQvAwquji5MiJTI9gVPe9Nbcib23jeV3PRkl1qFl3jWop7YQg.jpg

ፊል ፎደን እና  ኮል ፓልመር የአመቱ ምርጥ ተጨዋቾቸ ተባሉ ።

በነገው ዕለት ፍፃሜውን የሚያገኘው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት እንግሊዛዊው የማንችስተር ሲቲ የፊት መስመር ተጨዋች ፊል ፎደን የፕርሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ ተመርጧል።

ፊል ፎደን በዘንድሮው የውድድር አመት በሊጉ ለማንችስተር ሲቱ አስራ ሰባት ግቦችን ሲያስቆጥር ስምንት ለግብ የሆኑ ኳሶችንም አመቻችቶ ያቀበለ ሲሆን ሁለት ሀትሪክም ሰርቷል።

ኮል ፓልመር  የዘንድሮው የፕሪሚየር ሊግ 2023/24 የውድድር ዘመን ምርጥ ወጣት ተጫዋች በመባል ተመርጧል ።

በጋዲሳ መገርሳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply