ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ ባለፉት ጊዜያት ከ130 ሚሊዮን ሊትር በላይ ዘይት ማቅረቡን አስታወቀ፡፡

ባሕርዳር: መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እና የኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት ችግር በሙሉ አቅሙ እንዳያመርት እንዳደረገውም አስታውቋል፡፡ ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ በኢትዮጵያ የዘይት አቅርቦት ችግርን ይቅርፋሉ ተብሎ ተስፋ ከተጣለባቸው ፋብሪካዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው፡፡ ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ የሀገሪቱን 60 በመቶ የዘይት አቅርቦት ይሸፍናል፡፡ የበላይነህ ክንዴ ግሪፕ የኮምዩንኬሽን ዳይሬክተር ሰጠኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply