ፋሮ ደሴቶች፡ በባህር ውስጥ የተገነባው አስደናቂው አደባባይ – BBC News አማርኛ

ፋሮ ደሴቶች፡ በባህር ውስጥ የተገነባው አስደናቂው አደባባይ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/13394/production/_115804787_30nov20_75a6676.jpg

በዴንማርክ ውስጥ የምትገኘው ራስ ገዟ የፋሮ ደሴቶች በባህር ውስጥ ስትሰራ የነበረውን የመኪኖች መተላፊያ ዋሻዎችና የአደባባይ ግንባታ አጠናቃለች። የግንባታ ስራውም ሶስት አመታትን ወስዷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply