ፋሲል ከነማ የብሩንዲውን ቡማሙሩ 3 ለ 0 አሸነፈ:: ፋሲል ከነማ በ2022/23 የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ-ማጣሪያ የብሩንዲውን ቡማሙሩ 3 ለ 0 አሸንፏል።ዛሬ በባህር ዳር ዓለም አቀ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/sQibABlJh8FmweVCNiz22cvN8dLWON4khRlps3xO6FPizH8fdFycvAwJlV2MHkDDMIPSIXfLUZ2tGW6rRmKS3ZhP7yzmiiZAzDSnB7NUl8nGYDJ8xd74j-NmwJUvzJ4P15MpjWh2wKq9CHDTBp6q6tD6t2cPd7WONknOPbn2xF3q0hMPdxrwA9xka8yCmzYwdOjOs1SUHzvdYgigzdw-ylJgipE22ReHmxQN09JckC7guSSIiJkLDxQlAxieMWsiP1jr4-RYa7Dxq9lqwF5SMBIPFAC1olVu1WLFrNAUGURNTvgoHE8y8MCOTgUd4igp2DGkpwk9ZCAs02_n6OgIyA.jpg

ፋሲል ከነማ የብሩንዲውን ቡማሙሩ 3 ለ 0 አሸነፈ::

ፋሲል ከነማ በ2022/23 የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ-ማጣሪያ የብሩንዲውን ቡማሙሩ 3 ለ 0 አሸንፏል።

ዛሬ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ዓለምብርሃን ይግዛው፣ ፍቃዱ ዓለሙና ታፈሰ ሰለሞን ለፋሲል ከነማ የማሸነፊያ ግቦቹን አስቆጥረዋል።

ፋሲል ከነማ ከቡማሙሩ ጋር የመልስ ጨዋታውን መስከረም 6 ቀን 2015 ዓ.ም የሚያደርግ ይሆናል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም

ለወቅታዊና ታማኝ መረጃዎች የቴሌግራምና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይከታተሉን!
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Source: Link to the Post

Leave a Reply