ፋኖና የአማራ ሀይል ከጠላት የማረከዉን መሳሪያ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት እየነጠቀዉ ነዉ::

ቶማስ ጃጃዉ ከጦር ግንባር ————- በአማራ ሀይልና በፋኖ ላይ በኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት  ከጀርባዉ የሚደረግበት የተቀናበረ ሴራ ሊቆም ይገባል ሲል አስጠነቀቀ ! ————————   ፋኖና የአማራ ሀይል ከጠላት የማረከዉን መሳሪያ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት እያስፈታዉ እና እየነጠቀዉ. ነዉ ሲል ቶማስ ጃጃዉ ለህብር ሬዲዮ ገለጸ።    ከፋኖና የአማራ ሀይል ጀርባ ተንኮል እየተጎነጎነ መሆኑ ግልጽ ሆኗል. ሲል ቶማስ ጃጃዉ ከጦር ግንባር ሆኖ ለሚመለከተዉ ሁሉ ብዙዎች በሹክሹክታ የሚያወሩትን እና አንዳንዶችም ከኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት ጋር መሰለፍ በአንድ ጨረቃ ሰባቴ ምሎ ሰባት ጊዜ መከዳትን የሚያስከትል …

Source: Link to the Post

Leave a Reply