ፋኖን መቋቋም ያቃተዉ የአቢይ አረመኔ ሰራዊት በሸዋ ህዝብ ላይ ጅምላ ጭፍጨፋ አደረሰ ============= በቀን 7/6/2016 ከቀኑ 5፥40 የፋሽስቱ አብይ አህመድ ኦህዴድ መራሹ ሰራዊት…

ፋኖን መቋቋም ያቃተዉ የአቢይ አረመኔ ሰራዊት በሸዋ ህዝብ ላይ ጅምላ ጭፍጨፋ አደረሰ ============= በቀን 7/6/2016 ከቀኑ 5፥40 የፋሽስቱ አብይ አህመድ ኦህዴድ መራሹ ሰራዊት በዙ23 እና በድሽቃ የታገዘ ድብደባ በሰሜን ሸዋ ሞረትና ጅሩ ወረዳ በይመደብና ቧሂታ ቀበሌ ህዝብ ላይ ተከታታይ የጅምላ ጥቃት አድርጓል። በዚህም በርካታ አርሶ አደሮች ቤት ላይ ጉዳት በማድረስ ፡ በበርካታ ሰዎች ላይ ጉዳት በማድረስ ከ2 በላይ ንፁሀንን መግደሉ ተዘግቧል። የሸዋ ፋኖ ራስ አበበ አረጋይ ብርጌድ ናደው ሻለቃም ይሄን በህዝብ ላይ የተከፈተ የአረመኔዎች ጅምላ ጭፍጨፋ በፈጣን ምላሽ እና በታላቅ ወኔ እንዲቆም አድርገዉታል።የፋሽቱ ኦነግ/ኦህዴድ ሰራዊትም የፋኖዎችን ምት መቋቋም ተስኖት አካባቢዉን ጥሎ ፈርጥጧል። የመረጃ ምንጭ፥- በሸዋ ፋኖ የራስ አበበ አረጋይ ብርጌድ ናደው ሻለቃ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ፋኖ ምኒልክ ማንደፍኖ

Source: Link to the Post

Leave a Reply